Ethio Science Acadamy

እንኳን ወደ ኢትዮ ሳይንስ አካዳሚ ቻት ማስጠኛ ( የመወያያ ) ክፍል በደህና መጡ

Study In Abroad

If you’ve been researching exactly what skill you want to learn,

Successful Rate
0 %
Total Students
1 00+

✅ Vision

To become Ethiopia’s leading hub of innovative tutoring, e-learning, and consultancy by: -Empowering students with strong academic knowledge. -Equipping learners with practical skills for career and life. -Building confidence through personalized and supportive learning. -Promoting excellence in education, innovation, and consultancy. -Serving as a trusted bridge between school, home, and future opportunities.

✅ Mission

EthioScience Academy is committed to: -Delivering high-quality tutoring in STEM, languages, and professional skills. -Providing flexible, affordable, and accessible learning; both online and in-person. -Ensuring a safe and supportive learning environment for students, unlike the risks of private home tutoring. -Offering students the chance to refresh their minds and transition smoothly from school to our dedicated learning center. -Supporting students, parents, and professionals with personalized educational guidance. -Fostering a culture of lifelong learning, critical thinking, and innovation.

✅ Core Values

-Excellence:– We strive for the highest quality in teaching and consultancy. -Accessibility:– Education should be affordable, flexible, and available to all. -Innovation:– We embrace new methods, technology, and creative solutions. --Integrity:– We build trust through honesty, professionalism, and respect. --Collaboration:– We work closely with students, parents, and partners for success. -Empowerment:– We inspire learners to unlock their full potential.

about us

What We do.

ከቤትዎ ሆነው በኦንላይን ለልጆችዎ አስጠኚ መያዝ ይፈልጋሉ? አዲስ የሆነ የመርጃ ማስተማሪያ ማስጠኛ መንገድ ይዘን መጥተናል። ኢትዮ ሳይንስ አካዳሚ አንባላለን። ለልጆችዎ በሚመች ሰአትና ቀን ቀጠሮ በሚፈልጉት የትምህርት አይነት ቀጠሮ ያስይዙ!! ልንረዳዎት ዝግጁ ነን። በኦን ላይን ብቻ ሳይሆን ባካልም ልጆችውን ከትምህርት ሰአታችው ውጭ እንረዳለን። ከዚህ በተጨማሪም ካገር ውጭ ልጆችዎን ለማስተማርና የተለያዩ የነጻ ምህርት እድሎችን፣ Financial aid ድጋፎችን፣ ልጆችዎ እየተማሩ ራሳቸውን ለማገዝ ከካምፓስ ውስጥም ሆነ ውጭ የትርፍ ጊዜ ስራ የሚያኙበትን ዘዴ እናማክርዎታለን። በውጭ ሀገር ዩነቨርስቲዎች በተለይ በአሜሪካ ሀገር በሜርላንድ ስቴት ረጅም አመት የማስተማር ልምድ አለን።

What skill you want to learn, or if you just need one more skill to round out your resume Whether fully virtual, fully in-person or something in between, explore.

Searching for Scolarships from abroad?

WhatsApp Image 2025-05-06 at 16.12.31_46a41887
Subtitle

Our Core Teams.

Top Rank University

አዲስ የሆነ የመርጃ ማስተማሪያ ማስጠኛ መንገድ ይዘን መጥተናል። ኢትዮ ሳይንስ አካዳሚ አንባላለን። ለልጆችዎ በሚመች ሰአትና ቀን ቀጠሮ በሚፈልጉት የትምህርት አይነት ቀጠሮ ያስይዙ!! ልንረዳዎት ዝግጁ ነን። በኦንላይን ብቻ ሳይሆን ባካልም ልጆችውን ከትምህርት ሰአታችው ውጭ እንረዳለን። ከዚህ በተጨማሪም ካገር ውጭ ልጆችዎን ለማስተማርና የተለያዩ የነጻ ትምህርት እድሎችን፣ Financial aid ድጋፎችን፣ ልጆችዎ እየተማሩ ራሳቸውን ለማገዝ ከካምፓስ ውስጥም ሆነ ውጭ የትርፍ ጊዜ ስራ የሚያኙበትን ዘዴ እናማክርዎታለን። በውጭ ሀገር ዩኒቨርሲቲዎች በተለይ በአሜሪካ ሀገር በሜርላንድ ስቴት ከ20 አመት በላይ የማስተማር ልምድ አለን።

Our Adress / የት እንገኛለን?

ቀጠሮ ለማስያዝም ሆነ ለመመካከር የኢሜይል አድራሻችን ይሀው , sceinceacadamy075@gmail.com, በስልክ ለማግኘት ደግሞ በ 0944369753 ይደውሉ በአካል ልጆችዎን ካመጡ አድራሻችን ዲቦራ ትምህርት ቤት ጀርባ ፍየል ቤት እንገኛለን። አላማችን ከማንም በላይ ለልጆችዎ ደረጃውን የጠበቀ ያካዳሚ እገዛ ማድረግ ነው። ሁለተኛው ዋናው ቢሮአችን ደግሞ መገናኛ አማረ አብርሃም ህንጻ 11ኛ ፎቅ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 እንገኛለን። ይምጡና ይጎብኙን ወይንም መምጣት ሳያስፈልጎዎ በዙም ስለ ልጆችዎ ጉዳይ መወያየት እንችላለን።

Our Works / ስራችን

EthioScience Academy Tutoring and Education Consultancy Center is an educational institution founded on a vision of academic excellence, integrity, and global collaboration. Based in Addis Ababa, Ethiopia, around Summit, we are a dynamic team of professional educators, consultants, and subject matter experts providing high-quality tutoring and academic guidance to students from Kindergarten (KG) to Grade 12.

  • እንኳን ወደ ኢትዮ ሳይንስ አካዳሚ ቻት ማስጠኛ ( የመወያያ ) ክፍል በደህና መጡ ፤ ቀጠሮ ለማስያዝም ሆነ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ፣ ትዝብት ፣ ማስታወሻ ፣ ወይንም ማስተካከል ያለብን ነገር ካለ በነጻ መንፈስ ሃሳብዎን ይስጡን። ፍቃደኛ ከሆኑ ስምዎንና አድራሻዎን ቢያስቀምጡልን ለመመለስና ባካል በመገናኘት ሃሳብዎን ለመስማት በጣም ደስተኞች ነን።
What skill you want to learn, or if you just need one more skill to round out your resume Whether fully virtual, fully in-person or something in between, explore.

Prof. Wendweson Fikire

Owner and advisor